2 ዜና መዋዕል 19:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በየከተማው ከሚኖሩት ወገኖቻችሁ ስለ ደም መፋሰስ ወይም ሕግን፣ ትእዛዛትን፣ ደንብንና ሥርዐትን ስለ መተላለፍ በሚቀርብላችሁ በማናቸውም ጒዳይ እግዚአብሔርን እንዳይበድሉ አስጠንቅቋቸው፤ ያለዚያ ግን ቊጣው በእናንተና በወንድሞቻችሁ ላይ ይመጣል፤ ይህን ብታደርጉ በደለኞች አትሆኑም።

2 ዜና መዋዕል 19

2 ዜና መዋዕል 19:9-11