2 ዜና መዋዕል 18:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እዚያ በደረሰም ጊዜ ንጉሡ፣ “ሚካያ ሆይ፤ ሬማት ዘገለዓድን ለመውጋት እንሂድ ወይስ ልቅር?” ሲል ጠየቀው።እርሱም መልሶ፣ “ሂዱና ድል አድርጉ፤ በእጃችሁ አልፈው ይሰጣሉና” አለው።

2 ዜና መዋዕል 18

2 ዜና መዋዕል 18:6-15