2 ዜና መዋዕል 17:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በየቤተ ሰቦቻቸው ሲመዘገቡ እንደሚከተለው ነው፤ ከይሁዳ የየሻለቃው አዛዦች፣ አዛዡ ዓድና ከሦስት መቶ ሺ ተዋጊዎች ጋር፤

2 ዜና መዋዕል 17

2 ዜና መዋዕል 17:4-15