2 ዜና መዋዕል 16:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሳ በነገሠ በሠላሳ ዘጠነኛው ዓመት እግሮቹን ክፉኛ ታመመ፤ ሕመሙ ቢጸናበትም እንኳ፣ በዚያ ሁሉ ሕመም የባለ መድኃኒቶችን እንጂ የእግዚአብሔርን ርዳታ አልፈለገም።

2 ዜና መዋዕል 16

2 ዜና መዋዕል 16:11-14