2 ዜና መዋዕል 16:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሳ በነገሠ በሠላሳ ስድስተኛው ዓመት፣ የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ በይሁዳ ላይ ዘምቶ፣ ከእስራኤል ንጉሥ ከአሳ ግዛት ማንም እንዳይወጣ፣ ወደዚያም ማንም እንደይገባ ለመከልከል ራማን መሸገ።

2 ዜና መዋዕል 16

2 ዜና መዋዕል 16:1-11