2 ዜና መዋዕል 14:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሳ ታላላቅ ጋሻና ጦር የያዙ ሦስት መቶ ሺህ የይሁዳ ሰዎች እንዲሁም ጋሻና ቀስት የያዙ ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ የብንያም ሰዎች ነበሩት፤ እነዚህ ሁሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ።

2 ዜና መዋዕል 14

2 ዜና መዋዕል 14:6-15