2 ዜና መዋዕል 14:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሳና ሰራዊቱም እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዷቸው፤ እጅግ ብዙ ቊጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ስለወደቁም፣ ሊያንሰራሩ አልቻሉም፤ በሰራዊቱም ፊት ተደመሰሱ። የይሁዳም ሰዎች እጅግ ብዙ ምርኮ ወሰዱ።

2 ዜና መዋዕል 14

2 ዜና መዋዕል 14:10-15