2 ነገሥት 8:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሰባት ዓመት በኋላም፣ ከፍልስጥኤም ምድር ተመልሳ መጣች፤ ስለ ቤቷና ስለ መሬቷ አቤቱታ ለማቅረብ፣ ወደ ንጉሡ ሄደች።

2 ነገሥት 8

2 ነገሥት 8:1-9