2 ነገሥት 8:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አካዝያስም ከአክዓብ ልጅ ከኢዮራም ጋር ሆኖ በሶርያ ንጉሥ በአዛሄል ላይ ለመዝመት ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ፤ ሶርያውያንም በዚያ ኢዮራምን አቈሰሉት።

2 ነገሥት 8

2 ነገሥት 8:22-29