2 ነገሥት 6:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም ሴቲቱ ያለችውን ሲሰማ ልብሱን ቀደደ፤ በቅጥሩ ላይ በሚመላለስበትም ጊዜ በውስጥ ማቅ መልበሱን ሕዝቡ አየ።

2 ነገሥት 6

2 ነገሥት 6:26-33