2 ነገሥት 6:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም፣ “ለመሆኑ ችግርሽ ምንድ ነው?” ሲል ጠየቃት።እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችለት፤ “ይህች ሴት፣ ‘ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪው፤ ነገ ደግሞ የእኔን ልጅ እንበላዋለን’ አለችኝ።

2 ነገሥት 6

2 ነገሥት 6:27-33