2 ነገሥት 5:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእስራኤልም ንጉሥ የያዘው ደብዳቤ፣ “ከለምጹ እንድትፈውሰው ይህን ደብዳቤ አስይዤ አገልጋዬን ንዕማንን ወዳንተ ልኬዋለሁ” የሚል ነው።

2 ነገሥት 5

2 ነገሥት 5:5-15