2 ነገሥት 5:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ገብቶ በጌታው በኤልሳዕ ፊት ቆመ።ኤልሳዕም፣ “ግያዝ ሆይ፤ የት ነበርህ?” ሲል ጠየቀው።ግያዝም፣ “አገልጋይህ የትም አልሄደም” ብሎ መለሰ።

2 ነገሥት 5

2 ነገሥት 5:17-27