2 ነገሥት 5:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ግያዝ፣ “ጌታዬ፣ ይህ ሶርያዊ ንዕማን ያመጣውን አለመቀበሉ ደግም አይደል፤ ሕያው እግዚአብሔርን! ተከትዬ ሄጄ ከእርሱ አንድ ነገር ማግኘት አለብኝ” ብሎ አሰበ።

2 ነገሥት 5

2 ነገሥት 5:17-25