2 ነገሥት 5:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንዕማንም እንዲህ አለው፤ “ስጦታውን የማትቀበል ከሆነ፣ ለማንኛውም አምላክ የሚቃጠል ወይም ሌላ መሥዋዕት ስለማላቀርብ፣ ሁለት የበቅሎ ጭነት ዐፈር እንድወስድ ትፈቅድልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ።

2 ነገሥት 5

2 ነገሥት 5:10-25