2 ነገሥት 4:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዐልጋው ላይ ወጥቶም በልጁ ላይ ተጋደመና አፉን በአፉ፣ ዐይኑን በዐይኑ፣ እጁን በእጁ ላይ አደረገ። ሙሉ በሙሉ እንደተ ዘረጋበትም፣ የልጁ ሰውነት መሞቅ ጀመረ።

2 ነገሥት 4

2 ነገሥት 4:32-41