የእግዚአብሔር ሰው ወዳለበት ተራራ ስትደርስም እግሩ ላይ ተጠመጠመች፤ ግያዝ ሊያስለቅቃት ሲመጣ፣ የእግዚአብሔር ሰው ግን፣ “እጅግ አዝናለችና ተዋት! እግዚአብሔር ይህን ለምን ከእኔ እንደሰወረውና እንዳልነገረኝ አልገባኝም” አለ።