2 ነገሥት 3:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮሣፍጥም፣ “የምንዘምተው በየትኛው መንገድ ነው” ብሎ ጠየቀው፤ኢዮራምም “በኤዶም ምድረ በዳ አልፈን ነው” ሲል መለሰለት።

2 ነገሥት 3

2 ነገሥት 3:3-10