2 ነገሥት 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሞሳ በግ ያረባ ነበር፤ እርሱም መቶ ሺህ ጠቦትና የመቶ ሺህ አውራ በግ ጠጒር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር።

2 ነገሥት 3

2 ነገሥት 3:1-11