2 ነገሥት 3:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም በእግሩ ተተክቶ የሚነግሠውን፣ የበኵር ልጁን ወስዶ በከተማዪቱ ቅጥር ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ አቀረበው። በእስራኤልም ላይ ታላቅ ቊጣ ሆነ፤ ከዚያም ለቀው ወደ ገዛ ምድራቸው ተመለሱ።

2 ነገሥት 3

2 ነገሥት 3:26-27