2 ነገሥት 25:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን ዮርማሮዴቅ በባቢሎን በነገሠ በዓመቱ ዮአኪንን ከእስራቱ ፈታው።

2 ነገሥት 25

2 ነገሥት 25:25-30