2 ነገሥት 21:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የገዛ ልጁን የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፤ መተተኛና ጠንቋይ ሆነ፤ ሙታን አነጋጋሪዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ምክር ጠየቀ፤ እግዚአብሔርን ለቊጣ የሚያነሣሣውን ክፉ ድርጊት በፊቱ ፈጸመ።

2 ነገሥት 21

2 ነገሥት 21:1-13