2 ነገሥት 21:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምናሴ እግዚአብሔር ከእስራኤላውያን ፊት አሳዶ ያወጣቸውን የአሕዛብን አስጸያፊ ልማድ በመከተል በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ።

2 ነገሥት 21

2 ነገሥት 21:1-11