2 ነገሥት 21:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የይሁዳ ንጉሥ ምናሴ ይህን ሁሉ አስጸያፊ ኀጢአት ሠርቶአል፤ ከእርሱ በፊት ከነበሩት አሞራውያን ይልቅ ክፉ ድርጊት ፈጽሞአል፤ ይሁዳንም በጣዖታቱ አስቶአል።

2 ነገሥት 21

2 ነገሥት 21:3-18