2 ነገሥት 16:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የሚቃጠል መሥዋዕቱንና የእህል ቊርባኑን በመሠዊያው ላይ አቀረበ፤ የመጠጥ ቊርባኑን አፈሰሰ፤ የኅብረት መሥዋዕቱንም ደም በመሠዊያው ላይ ረጨ።

2 ነገሥት 16

2 ነገሥት 16:11-20