2 ነገሥት 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጨው ሸለቆ በተባለው ቦታ ዐሥር ሺህ ኤዶማውያንን ድል ያደረገ፣ ሴላን በጦርነት የያዘና እስከ ዛሬም ድረስ ዮቅትኤል ተብላ የምትጠራበትን ስም ያወጣላት አሜስያስ ነው።

2 ነገሥት 14

2 ነገሥት 14:6-11