2 ነገሥት 14:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርግጥ ኤዶምን ድል አድርገሃል፤ ታዲያ ልብህ አለመጠን አይኵራራ። ድል በማድረግህ አትንጠራራ፤ አርፈህ ተቀመጥ! ጠብ በመጫር የራስህንስ፣ የይሁዳንስ ውድቀት ለምን ትሻለህ?”

2 ነገሥት 14

2 ነገሥት 14:7-19