2 ነገሥት 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁን እንጂ እስራኤልን ካሳተው ከኢዮርብዓም ቤት ኀጢአት አልተመለሱም፤ በዚያው ገፉበት። የአሼራም ምስል ዐምድ በሰማርያ መመለኩ ቀጠለ።

2 ነገሥት 13

2 ነገሥት 13:1-9