2 ነገሥት 13:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀጥሎም፣ “በል ቀስቶቹን ውሰድ” አለው፤ ንጉሡም ወሰደ። ኤልሳዕም፣ “መሬቱን ውጋ” አለው። እርሱም ሦስት ጊዜ ወግቶ አቆመ።

2 ነገሥት 13

2 ነገሥት 13:16-22