2 ነገሥት 13:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሥራ ሠራ፤ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን ካሳተበት ኀጢአት ሁሉ አልራቀም፤ በዚያው ገፋበት።

2 ነገሥት 13

2 ነገሥት 13:9-19