2 ቆሮንቶስ 8:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ የፍቅራችሁን እውነተኛነትና በእናንተም የምንታመነው የቱን ያህል እንደሆነ በአብያተ ክርስቲያናት ፊት ግለጡላቸው።

2 ቆሮንቶስ 8

2 ቆሮንቶስ 8:14-24