2 ቆሮንቶስ 7:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመልእክቴ ባሳዝናችሁም በዚህ አልጸጸትም፤ ብጸጸትም እንኳ መልእክቴ ያሳዘናችሁ ለጥቂት ጊዜ እንደሆነ ተረድቻለሁ።

2 ቆሮንቶስ 7

2 ቆሮንቶስ 7:5-10