2 ቆሮንቶስ 7:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኛም የተጽናናነው በዚህ ምክንያት ነው።ከእኛም መጽናናት በተጨማሪ በቲቶ ደስታ እኛም ይበልጥ ደስ ብሎናል፤ ምክንያቱም ሁላችሁም መንፈሱን አሳርፋችኋል።

2 ቆሮንቶስ 7

2 ቆሮንቶስ 7:10-16