2 ቆሮንቶስ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ፣“በትክክለኛው ሰዓት ሰማሁህ፤በመዳንም ቀን ረዳሁህ” ይላልና።እነሆ፤ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው፤የመዳንም ቀን አሁን ነው።

2 ቆሮንቶስ 6

2 ቆሮንቶስ 6:1-11