2 ቆሮንቶስ 6:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ እንደ መሆናችን መጠን፣ የተቀበላችሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ከንቱ እንዳታደርጉት ዐደራ እንላችኋለን።

2. እርሱ፣“በትክክለኛው ሰዓት ሰማሁህ፤በመዳንም ቀን ረዳሁህ” ይላልና።እነሆ፤ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው፤የመዳንም ቀን አሁን ነው።

2 ቆሮንቶስ 6