2 ቆሮንቶስ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ይህ አገልግሎት ስላለን ተስፋ አንቈርጥም።

2 ቆሮንቶስ 4

2 ቆሮንቶስ 4:1-9