2 ቆሮንቶስ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፣ በራሳችን ብቃት ከእኛ ነው የምንለው አንዳች ነገር የለንም።

2 ቆሮንቶስ 3

2 ቆሮንቶስ 3:3-10