2 ቆሮንቶስ 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ።

2 ቆሮንቶስ 3

2 ቆሮንቶስ 3:11-18