2 ቆሮንቶስ 3:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚያልፈው ያን ያህል ክብር ከነበረው፣ ጸንቶ የሚኖረውማ እንዴት የላቀ ክብር አይኖረውም?

2 ቆሮንቶስ 3

2 ቆሮንቶስ 3:7-15