2 ቆሮንቶስ 13:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም የሚሆነው ክርስቶስ በእኔ አድሮ እንደሚናገር ማስረጃ በመፈለጋችሁ ነው። እርሱም በመካከላችሁ ብርቱ እንጂ ደካማ አልነበረም።

2 ቆሮንቶስ 13

2 ቆሮንቶስ 13:1-8