2 ቆሮንቶስ 12:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደዚህ ስላለው ሰው እመካለሁ፤ ስለ ራሴ ግን ከደካማነቴ በስተቀር አልመካም።

2 ቆሮንቶስ 12

2 ቆሮንቶስ 12:3-9