2 ቆሮንቶስ 11:29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደካማ ማን ነው? እኔስ አብሬ አልደክምምን? በኀጢአት የሚሰናከል ማን ነው? እኔስ አልቈጭምን?

2 ቆሮንቶስ 11

2 ቆሮንቶስ 11:23-33