2 ቆሮንቶስ 11:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ገና ይህን እላለሁ፤ ማንም ሰው እንደ ሞኝ አይቍጠረኝ፤ እናንተም የምትቈጥሩኝ ከሆነ እኔም በጥቂቱ እንድመካ እንደ ሞኝ ተቀበሉኝ።

2 ቆሮንቶስ 11

2 ቆሮንቶስ 11:12-19