2 ሳሙኤል 9:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሜምፊቦስቴ ለጥ ብሎ እጅ ነሣና፣ “እንደ ሞተ ውሻ ለምቈጠር ለእኔ ይህን ያህል የምታ ደርግልኝ አገልጋይህ ኧረ ማን ነኝ?” አለ።

2 ሳሙኤል 9

2 ሳሙኤል 9:1-10