2 ሳሙኤል 9:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሳኦል ልጅ፣ የዮናታን ልጅ ሜምፊቦስቴ ወደ ዳዊት በመጣ ጊዜ፣ አክብሮቱን ለመግለጥ ለጥ ብሎ እጅ ነሣ።ዳዊትም፣ “ሜምፊቦስቴ” ብሎ ጠራው።እርሱም፣ “እነሆ፤ አገልጋይህ” አለ።

2 ሳሙኤል 9

2 ሳሙኤል 9:1-7