2 ሳሙኤል 9:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም፣ “የት ነው ያለው?” ብሎ ጠየቀ።ሲባም፣ “ሎዶባር በተባለ ስፍራ በዓሚኤል ልጅ በማኪር ቤት ይገኛል” ብሎ መለሰለት።

2 ሳሙኤል 9

2 ሳሙኤል 9:3-8