2 ሳሙኤል 9:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሜምፊቦስቴም ሁል ጊዜ ከንጉሥ ማእድ ስለሚበላ ይኖር የነበረው በኢየሩሳሌም ነው፤ ሁለት እግሮቹም ሽባ ነበሩ።

2 ሳሙኤል 9

2 ሳሙኤል 9:8-13