2 ሳሙኤል 6:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ቍጣ ዖዛን ስለ ሰበረው፣ ዳዊት ተከፋ፤ አዘነም፤ ያም ቦታ እስከ ዛሬ ድረስ ፔሬዝ ዖዛ ተብሎ ይጠራል።

2 ሳሙኤል 6

2 ሳሙኤል 6:1-11