2 ሳሙኤል 5:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በበለሳኑ ዛፎች ጫፍ ላይ የሰልፍ ጒዞ ድምፅ ስትሰማም፣ እግዚአብሔር የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመምታት ቀድሞህ ወጥቶአል ማለት ነውና በዚያን ጊዜ በፍጥነት ወደ ፊት ሂድ።”

2 ሳሙኤል 5

2 ሳሙኤል 5:14-25