2 ሳሙኤል 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም ለብኤሮታዊው ለሬሞን ልጆች ለሬካብና ለወንድሙ ለበዓና እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ‘ከመከራ ሁሉ ያዳነኝ ሕያው እግዚአብሔርን፣

2 ሳሙኤል 4

2 ሳሙኤል 4:3-12